አፍሪካ ህብረት የሩስያ ፌዴሬሽንም ሆነች ሌሎች ቀጠናዊ እና አለም አቀፋዊ አካላት አለም አቀፍ ህግን እና የዩክሬንን ሉአላዊ ግዛት እንዲያከብሩ አሳስቧል።

አፍሪካ ህብረት የሩስያ ፌዴሬሽንም ሆነች ሌሎች ቀጠናዊ እና አለም አቀፋዊ አካላት አለም አቀፍ ህግን እና የዩክሬንን ሉአላዊ ግዛት እንዲያከብሩ አሳስቧል።
ማምሻውን ከህብረቱ የወጣው ይህ መግለጫ እንዳለው ሁለቱ ወገኖች በአስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲተገብሩ እና ውይይት እንዲጀምሩ ጠይቋል። ይህም “አለምን የሚያዳርስ” ጦርነት የሚያመጣውን ቀውስ ለማስቀረት አስፈላጊ እንደሆነ ጠቁሟል።
May be an image of text