የወልቃይት ህዝብ ማንነት እኛ የወልቃይት ተወላጆች እንጂ ሌላ አካል እንዲገልፅልን አንፈልግም – የወረዳዋ ነዋሪዎች

የማንነት ጥያቄ ያለው የወልቃይት ህዝብ እንጅ የትግራይ ህዝብ እዳልሆነ እናውቃለን ምክንያቱም በጉልበት መጥተው ወረውናል – የወልቃይት የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ

የወልቃይት ህዝብ ማንነት እኛ የወልቃይት ተወላጆች እንጂ ሌላ አካል እንዲገልፅልን አንፈልግም – የወረዳዋ ነዋሪዎች