የአሜሪካን ም/ቤት ያወጣው አዲስ ረቂቅ ሕግ እንዳይጸድቅ የቀረበ ጥሪ 

ዶክተር ፍጹም አቻምየለህ እንዳሉት፣ረቂቅ ድንጋጌው ሕግ ሆኖ ከወጣ የኢትዮጵያን ጥቅም በእጅጉ የሚጎዳ ይዘት ያለው ነው።በአሜሪካና በኢትዮጵያ መኻከል ያለው ግንኙነት እየተሻሻለ ነው በሚባልበት ጊዜ ምክር ቤቱ ያዘጋጀውን ይህን ረቂቅ ሕግ እንዲቃወሙት የአሜሪካ ኢትዮጵያውያን የሕዝብ ግንኙነት ኮሜቴ ጥሪ አቅርቧል።…