ትግራይ ክልል 7 ወራት ያለ ነዳጅ

ላለፉት ሰባት ወራት ወደ ትግራይ ክልል የገባ የነዳጅ አቅርቦት ባለመኖሩ የመጓጓዣ አገልግሎት አስቸጋሪ ነው ተባለ። መቐለን ጨምሮ በአብዛኞቹ የትግራይ ክልል ከተሞች በሞተር የሚሠራ የተሽከርካሪ መጓጓዣ አገልግሎት የለም፤ አልያም ተወዷል።…