በጦርነት የተጎዱ የአማራ ክልል አካባቢዎች ቅኝት

ለወራት የጦርነት ቀጣና ሆኖ በከረመው የአማራ ክልል ሰሜን ወሎ አንዳንድ አካባቢዎችም ዛሬም የጦርነት ስጋት መኖሩን አካባቢውን ጎብኝቶ የተመለሰው የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሤ ከኅብረተሰቡ ያገኘውን መረጃ ጠቅሶ አጋርቶናል።…