በየቦታው ምራቅ ከመትፋት ጋር ፍልሚያ የገጠመችው ሕንድ

በያዝነው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት መጀመሪያ ራጃ እና ፕሪቲ ናራሲምሃን አንድ መልዕክት ይዘው በመላው ሕንድ ጉዞ ጀምረው ነበር። መልዕክቱ በየአደባባይ መትፋት አቁሙ የሚል ነው።…