በሰሜን ኢትዮጵያ እየተስተጓጎለ ላለው የዕርዳታ ተደራሽነት የመንግስት ምላሽ

በትግራይ ለሚስተዋለው ሰብዓዊ ቀውስ እና የእርዳታ ቁሳቁሶች እጥረት ዋነኛ ተጠያቂው በሰሜን ኢትዮጵያ መንግስትን የሚፋለመው ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መሆኑን የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ፡፡…