ኢትዮጵያ የባህር ሃይል ጣቢያ ልትገነባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 29/2011) ኢትዮጵያ የባህር ሃይል ጣቢያ ልትገነባ መሆኗን አስታወቀች። በሐገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ምክትል ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ዋና ሃላፊ ጄነራል ብርሃኑ ጁላ እንደገለጹት ኢትዮጵያ በቀይባህርና ህንድ ውቅያኖስ አቅራቢያ የባህር ሃይል ሰፈር ልትገነባ በዝግጅት ላይ ናት። በአፍሪካ ትልቅና ጠንካራ የባህር ሃይል የነበራት ኢትዮጵያ የህወሃት አገዛዝ ወደ ስልጣን መምጣቱን ተከትሎ ባህር ሃይሏ መፍረሱ የሚታወስ ነው። …

The post ኢትዮጵያ የባህር ሃይል ጣቢያ ልትገነባ ነው appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE