ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ስለሆነች ባህር ኃይል ያስፈልጋታል – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ለመግደል ወጥነው ነበር።

ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ስለሆነች ባህር ኃይል ያስፈልጋታል።

ጥቂት ወታደሮች ሌላው የሰራዊት አባል ምንም መረጃ ሳይኖረው እነሱ በጠነሰሱት ሴራ ቤተ መንግስቱን ለመበጥበጥና ጦር ሜዳ ለማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ለመግደል ወጥነው ነበር።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE