በእለት ከእለት ኑሮአችን ላይ የእንቦጭ አረም የከፋ ችግር እየፈጠረብን ነው ሲሉ አርሶ አደሮች ገለፁ።

የእንቦጭ አረም በእለት ከእለት ኑሮአችን ላይ የከፋ ችግር እየፈጠረብን ነው ሲሉ የአካባቢው አርሶ አደሮች ገለፁ።

በሙላት ኢንጅነሪግ ኃ/የተ/የግል ማኅበርና በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጅ ተቋም ከ19 ሚልዮን ብር በላይ የተሰራው የእንቦጭ ማስወገጃ ማሽን ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኖ ትላንት ተመርቋል። በምረቃው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደርን ጨምሮ በርካታ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።