አቶ ስብሐት ነጋና የሕወሓት ምርከኞች ከእስር ተፈቱ
January 7, 2022
Konjit Sitotaw
—
Comments ↓
[addtoany]
ከእሥር በምሕረት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው
1. አቶ ስብሐት ነጋ
2. ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ
3. አቶ ዓባይ ወልዱ
4. አቶ አባዲ ዘሙ
5. ወሮ ሙሉ ገብረ እግዚአብሔር
6. አቶ ኪሮስ ሐጎስ
7. አቶ ጁሐር መሐመድና በእርሱ መዝገብ የተከሰሱ ሁሉ
8. አቶ እስክንድር ነጋና በእርሱ መዝገብ የተከሰሱ ሁሉ