ቴዲ ማንጁስ ከቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ጋር ግንኙነት ነበረው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 26/2011)በሶማሌ በተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች የተጠረጠረው ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ) ከቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተገለጸ። በሶማሌ ክልል ከሐምሌ 26 እስከ 30/2010 ዓ.ም. ተፈጥሮ በነበረው  ግጭት ተጠርጥሮ የታሰረው አቶ ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ) ከሌሎች ባለሥልጣናት ጋርም  ግንኙነት እንደነበረው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ለፍርድ ቤት ገልጿል፡፡ በሶማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ ግድያ፣ …

The post ቴዲ ማንጁስ ከቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ጋር ግንኙነት ነበረው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE