የአማራ ክልል ምክር ቤት አዲስ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና አዳዲስ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ

የአማራ ክልል ምክር ቤት አዲስ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና አዳዲስ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ

አቶ ላቀ አያሌው – ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

አቶ መላኩ አለበል – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ደረጃ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ

ዶክተር ቦሰና ተገኘ – የግብርና ቢሮ ሃላፊ

አቶ ሻምበል ከበደ – የቴክኒክና ሙያ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሃላፊ –

ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን – የገቢዎች ቢሮ ሀላፊ

አቶ ፍርዴ ቸሩ – ጠቅላይ አቃቤ ህግ

ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ – የሰላም ግንባታና የህዝብ ደህንነት ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ

አቶ ንጉሱ ጥላሁን – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ደረጃ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ

ዶክተር ሙሉነሽ አበበ – የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ

ወይዘሮ አስናቁ ድረስ – የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ቢሮ ሀላፊ


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE