በጀርመን የሚኖሩ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ ጋር ያደረገችውን ስምምነት ይፋ እንድታደርግ ዶክተር አብይ አሕመድን በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ

በጀርመን የሚኖሩ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ ጋር ያደረገችውን ስምምነት ይፋ እንድታደርግ ዶክተር አብይ አሕመድን በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ ሕዝብ ያልተሳተፈበት ማንኛውም ስምምነትም ውጤት ሊኖረው እንደማይችል ያሳሰቡት ሰልፉን ያደረጉት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዉያን በኤርትራ የታሰሩ እንዲፈቱ፤ የመናገር ነጻነት እንዲኖር እና ፍትህ እንዲመጣም ጠይቀዋል። ዝርዝሩን እነሆ ፦


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE