ኮፕቲኮች በፈጠራ መረጃ በዴር ሡልጣን ባለቤትነት ላይ ከሚያካሒዱት ትንኮሳ እንዲታቀቡ ቅ/ሲኖዶስ አሳሰበ

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ መላው ኢትዮጵያውያን ትንኮሳውን ለመቃወምና ከግብጽ ያልተመለሱ ይዞታዎችን ለማስመለስ እንዲተባበሩ ጥሪ አቀረበ፤ የእስራኤል መንግሥት በቃሉ መሠረት፣ በቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ ላይ ጥገና በመጀመሩ አመሰገነ፤ ጥገናው ኹሉንም ይዞታዎች እንዲያካትት ጠየቀ፤ “ዴር ሡልጣን፣ የኢትዮጵያ የነበረና ምንጊዜም የኢትዮጵያ ኾኖ የሚቆይ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሳችን ነው፤” *** የግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባላት፣ ጥንታውያንና ታሪካውያን ይዞታችን በኾኑት የዴር …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE