ወደ ቀያቸው ተመለሱ የተባሉ ዜጎች እንደ አዲስ እየተፈናቀሉ ነው።

Image may contain: 5 people

በቡኖ በደሌ ደዴሳ ወረዳ ያሉ ዜጎች ከጥቅምት 10/2011 ዓም ጀምሮ ቤታቸው ሲቃጠል ሰንብቷል። ከትናንት ማታ ጀምሮ ጥቃቱ ስለተጠናከረና ቤታቸውም ስለተቃጠለ ሶስት ቀበሌ ውስጥ የሚኖሩ በርካታ ዜጎች ተፈናቅለዋል።

በአሁኑ ወቅት በቡርቃ ጃለላ ቀበሌ ሜዳላይ ዳስ ሰርተው ይገኛሉ። ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው ባህርዳር የነበሩ ዜጎች ወደ ቦታቸው እንዲመለሱ መደረጉን የአማራ ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በቅርቡ መዘገቡ ይታወሳል። ተፈናቅለው የነበሩት ወደ ቀያቸው ተመለሱ እየተባለ እንደአዲስ ዜጎች እየተፈናቀሉ ነው።

Image may contain: 4 people

Image may contain: 5 people, people smiling, outdoor

Image may contain: 6 people, outdoor