የጋዳፊን ልጅ ጉዳይ በሚመለከተው ፍርድ ቤት ላይ የደረሰው ጥቃት አሳስቦኛል – ተመድ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ የሊቢያ መሪ ልጅ ሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ይግባኝ ባቀረበበት ፍርድ ቤት ላይ የተፈጸመው ጥቃት አሳስቦኛል አለ።