የአእላፋት ድምፅ ኅብረቱ: የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ለውጥ አቋሙን ለቅዱስ ሲኖዶስ አስረዳ፤ “መክረን እናስታውቃችኋለን” /ቅዱስ ፓትርያርኩ/

ኹለንተናዊ ለውጥ ያመጣል የተባለ መሪ ዕቅድ እንዲተገበር ተወስኗል፤ ከፍተኛ ባለሞያዎችን በማስተባበር በትግበራ ሒደቱ ለመሳተፍ ዐቅዷል፤ የለውጡ ተስፋና ምልክት እስከ ግንቦት መታየት እንዲጀምር ጠይቋል፤ የምእመናን ተሳትፎ የሚያድግበት ሥርዓት እንዲዘረጋ አመልክቷል፤ *** (አዲስ አድማስ፤ ቅዳሜ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም.) ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመዋቅርና የአሠራር ችግሮች ኹነኛ መፍትሔ በመስጠት ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውና በአምባሳደር …