በጣና የእምቦጭ አረም የጎርጎራን ወደብ ዘጋ

በጣና የእምቦጭ አረም የጎርጎራን ወደብ ዘጋ

የጣና ሀይቅ የህዝብ ትራንስፖርት የምትሰትጠው ትልቋ መርከብ 3 ቀናት በጎርጎርጎራ ወደብ ከቆመችበት ከሌላ አካባቢ በማዕበል ግፊት ተጉዞ የመጣ እምቦጭ አረም ሙሉ በሙሉ የጎርጎራን በወደቡ ላይ የቆሙትን የጣና ነሽን ጨምሮ ከጉዞቻው አስተጓጉሎ ወደቡን አገልግሎት እንዳይሰጥ ዘግቶታል።

የአካባቢውን ነዋሪዎች ና ባህር ትራንስፖርት ሰራተኞች ባደረጉት በትንንሽ ጀልባዎችና በሰው ሀይል እርብርብ የጣና ነሽ ከቀናት ድካም በሁላ ወጣለች ወደቡ ግን አገልግሎት መስጠት አልቻለም።

በጎርጎርጎራ የሚሰራ ማሽን አለ የሚባለው ያለ ስራ የቆሙ እንጅ ያለፈው ሳምንት ለጋዜጠኞች ለማሳየት ለ2ደቂቃ ምስል ለመቅረጽ ምንም ሚሰራ የለም የቆሙትምን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደባችንን ይልቀቁ ብለዋል። አቶ ጋሽው የጎርጎራ ወደብ ሀላፊ የክልሉ መንግስት ለጣና ተቋም ይገንባ መልስ ይስጥ እምቦጭ ምን ያላደረሰብን ጉዳት አለ …