በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር መቀሌ ገቡ፤ በድሮን ድብደባ የተገደሉት የሕወሓት መሪዎች አልተለዩም

በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር አላስቴር ማክፌል ዛሬ መቀሌ እንደገቡ የሕወሃት ዜና ምንጮች ዘግበዋል።ሲል ዋዜማ ራዲዮ ገልጿል ።

አምባሳደሩ ከሕወሃት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረ ሚካዔል ጋር በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደተነጋገሩ ዜና ምንጮቹ ጠቁመዋል። ዋዜማ ራዲዮ/

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዜና ባለፈው ሳምንት መቀሌን የደበደበችው ድሮን ከፍተኛ የሕወሓት መሪዎችን ገላለች መባሉ እስካሁን ባይረጋገጥም የትዊተር ሰዎች ጥርጣሬያቸውን በሰፊው በመዘገብ ላይ ናቸው። ከታች ይመልከቱ ።