የቡኖ በደሌ ዞን ሠፋሪዎች ሰሚ አጣን ሲሉ ተናገሩ፡፡

የቡኖ በደሌ ዞን ሠፋሪዎች ለብዙ ዓመታት እየተሰቃየን ነው። የሠፈርንበት መሬት ለግብርና አመቺ ባለመሆኑ አርሰን መብላት አልቻልንም። በረሃብ የሞቱ ሁሉ አሉ። ሰሚ አጣን ሲሉ ተናገሩ፡፡የአካባቢው ባለሥልጣን አንድም በረሃብ የሞተ ሰው የለም ብለዋል።