ወለጋ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ከተሞችን በማውደም ሰላማዊ ሰዎችን ገድለዋል

“ሸኔ” የተሰኙት የታጠቁ ቡድኖች ከምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊና ቆንዳላ ወረዳዎች እንዲሁም ከቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ነዋሪዎችን ማፈናቀላቸውን፤ ነዋሪዎችና የክልሉ መንግሥት ኃላፊዎች ገለፁ።

ታጣቂዎቹ ከተሞችን በማውደም ሰላማዊ ሰዎችን ገድለዋል ብለዋል። ከታጣቂዎቹ በኩል እስካሁን የተባለ ነገር የለም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።