የአሜሪካ የአጎኣ ችሮታዋን መሰረዝ ጉዳቱ ምን ያህል ነው? የኢትዮጵያ አማራጭ መፍትሔስ ምንድነው?

[addtoany]

የአሜሪካ የአጎኣ ችሮታዋን መሰረዝ ጉዳቱ ምን ያህል ነው? የኢትዮጵያ አማራጭ መፍትሔስ ምንድነው?

SBS Language ፡ አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ – የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና የኢትዮጵያ ዋና የንግድ ተደራዳሪ፤ በቅርቡ የውጭ ፖሊሲ መጽሔት ላይ የፕሬዚደንት ጆ ባይደን አስተዳደር የAfrican Growth and Opportunity Act (AGOA) ልዩ ጥቅምን እንዳያጥፍ ለንባብ ያበቁትን መጣጥፍ አስመልክተው ይናገራሉ።