ወሎ “የደረሰበትን ልቁጠር ብል በአገሬ ሰው የቀለድኩ ይመስለኛል” ከመርሳ የተፈናቀሉ ነጋዴ

ከትግራይ ኃይሎች ውጊያ በሚደረግባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ነጋዴዎች ሥራቸው ተስተጓጉሎ በሥጋት ውስጥ ይገኛሉ። መሠረታዊ የአገልግሎት ተቋማት በቅጡ እየሰሩ አይደለም። የወሎ ገበሬ እና ማሳ የገባበት ቅርቃርም ለብዙዎች ሥጋት ሆኗል። ወሎ “የደረሰበትን ልቁጠር ብል በአገሬ ሰው የቀለድኩ ይመስለኛል” ሲሉ ከመርሳ የተፈናቀሉ ነጋዴ ሲሉ ተናግረዋል…