ቦረና፤ ከክረምት ማግስት ድርቅ

ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ በቦረና ዞን ሰባት ወረዳዎች ባለፉት ሁለት የዝናብ ወቅቶች በቂ ዝናብ ባለመዝነቡ ድርቅ መከሰቱ ተሰምቷል። የአካባቢው ነዋሪዎች አርብቶ አደሮች እንደመሆናቸው ጉዳቱ የከፋው ለጊዜው የኑሯቸው መሠረት በመሆኑት ከብቶቻቸው ላይ ነው። ነዋሪዎቹም ለምግብና ውኃ እጥረት መጋለጣቸው ተነግሯል።…