የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ግንኙነት

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ያሳድራል የሚባለዉ ጫና እዚያዉ ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንና ትዉለደ ኢትዮጵያዉያን ዘንድ ተቃዉሞም ድጋፍም ገጥሞታል…