ርዕሠ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ ያደረጉት ንግግር

የሀገርን ህልውና እና የህዝባችን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥሉ እንደዚሁም ለቀውስ ምክንያት ሆነው የኖሩ ችግሮች በብሔራዊ መግባባት ሊፈቱ ይገባል ሲሉ ርዕሠ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ላይ ተናገሩ።…