ችግር ዉስጥ ነን፤ የምስራቅ ጉጂ ዞን ተፈናቃዮች 

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች የሠፈሩ ነዋሪዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ እየተናገሩ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ መንግሥት ወደ ቀድሞ አካባቢያቸው ለመመለስ የገባውን ቃል ተግባራዊ ባለማድረጉ ለተጨማሪ እንግልት መዳረጋቸውን ገልጸዋል፡፡…