አነጋጋሪዎቹ ከፌስቡክ ያፈተለኩት አምስት ምስጢሮች

በተገባደደው ሳምንት ዋል ስትሪት ጆርናልን ጨምሮ ሌሎች የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን የፌስቡክን የውስጥ አሠራር የተመለከቱ እና ከተቋሙ ያፈተለኩ ሰነዶችን ይዘው ወጥተዋል። አብዛኛው መረጃ በፌስቡክ ውስጥ በሚሠሩ ግለሰቦች የወጣ ሲሆን፤ ይህም በውስጡ ከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ጭምር የሚገኙ የመረጃ ጠቋሚዎች እንዳሉ ያመላከተ ነው ተብሏል።…