ደላንታ ወረዳ ቀበሌዎች ውስጥ ሰብአዊ ጉዳት እየደረሰ መሆኑ ተነገረ

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀውና ራሱን የትግራይ መከላከያ ኃይል ብሎ የሚጠራው አካል ይገኝባቸዋል በተባሉት በደቡብ ወሎ ዞን የደላንታ ወረዳ ቀበሌዎች ውስጥ አሳሳቢ ሰብአዊ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን ተፈናቅለው በወረዳው ዋና ከተማ ወገልጤና የሚገኙ አስተያየት ሰጭዎች ተናገሩ፡፡ 

ተፈናቅለው በወገልጤና ከተማ የተጠለሉ የወረዳው ነዋሪዎች እስካሁን ያገኙት ምንም ዓይነት የዕለት ድጋፍ ያአለ…