ምሥራቅ ወለጋ ውስጥ በተፈጸሙ ጥቃቶች 29 ሰዎች መገደላቸው ተነገረ

ኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪራሙ ወረዳ በተከታታይ ሁለት ቀናት በተፈጸሙ ጥቃቶች 29 ሰዎች መገደላቸውንና ከ40 ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።…