የህወሓት ቡደን ደጋፊዎች ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርሳቸው አይፈልጉም – ሔርሜላ አረጋዊ

ታዋቂዋ ኢትዮ-አሜሪካዊት የትግራይ ተወላጅ የሲቢኤስ ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ በትዊተር ገጿ ባሰፈረችው ጽሑፍ
👉  የህወሓት ቡደን ደጋፊዎች ለትግራይ ህዝብ “ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርሳቸው አይፈልጉም፤
👉 ምክንያቱም እርዳታው ከደረሰ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ጥሩ ሆኖ ስለሚታይና ፍላጎታቸው ስለማሳካላቸው ነው፣
👉  የህወሓት ቡድን የትግራይን ህዝብ ለግል ፍላጎቱና ለሥልጣን ፍላጎቱ እየተጠቀመበት ነው፣

👉 በዲያስፖራው ማህበረሰብ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ቢሰበሰብም ገንዘቡ የት እንደደረሰ አይታወቅም፣ ጦርነቱን ለመደገፍ እየዋለ እንደሆነም ትጠይቃለች፣
👉 የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት በርካታ ንጹሃን ዜጎች እንደተገደሉ አይተናል፣
👉 የትግራይ ተወላጅ ዲያስፖራዎች አሸባሪውን የህወሓት ቡድን በጭፍን ከደመደገፍ ታቅበው ቆም ብለው ማሰብ አለባቸው፣
May be an image of 1 person and standing