የኮቪድ ህሙማንን የሚያክመው ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል እየሞላ ነው ተባለ

የኮቪድ-19 ሕሙማንን ተቀብሎ ህክምና የሚሰጠው ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ታካሚሞች እየሞላ እንደሚገኝ የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ያሬድ አገደው ለቢቢሲ ገለጹ።…