የኢትዮጵያው ቀውስና የድርድር ፈተና

ኢትዮጵያ አሁን ለገባችበት የፖለቲካ እና ሰላም እጦት ቀውስ መፍትሄው ድርድር እና ብሔራዊ ምክክር ብቻ መሆኑን የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ባለስልጣን አመለከቱ፡፡
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጥሩነህ ገምታ እንዳሉት ችግሮችን በማቃለል ሊደርስ የሚችለውን የባሰ ቀውስ ለማስቀረት ለሰላም መንገድ ዋጋ መከፈል ይኖርበታል ፡፡…