መስከረም 20 ለሚደረገው ምርጫና ሕዝበ ውሳኔ 7.6 ሚሊዮን ሰዎች ተመዝግበዋል ተባለ

በተራዘመውና መስከረም 20 ሊካሄድ በታቀደው ምርጫና ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት የተመዘገቡ ሰዎች ቁጥር 7.6 ሚሊዮን መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።…