ዝክረ-ሥዩም አባተ

አንጋፋው የእግር ኳስ የአሠልጣኝ ሥዩም አባተ የቀብር ስነ–ስርዓት በዛሬው ዕለት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ተፈጸመ። አስክሬኑ ካደረበት ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስትያን ተወስዶ ሳሪስ በሚገኘው የሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን እንዲያርፍ መደረጉን የአንጋፋው አሰልጣኝ ቤተሰብ የቅርብ ሰዎች ለDW ተናግረዋል። …