ትጥቅ አልፈታም ያለው ኦነግና የቤተመንግሥቱ ክስተት

ወደ 240 የሚጠጉ ወታደሮች ከነትጥቃቸው ወደ ቤተመንግሥት ማቅናታቸው መነገሩ በሳምንቱ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሰፊ የመነጋገሪያ ርእስ ኾኗል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ወኃደሮቹ ትጥቅ እንደማይፈቱ መግለጡ ሌላኛው ዐቢይ ርእስ ነበር። …