“በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ” : በጎ አድራጎትና ህክምና

የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ኢትዮጲያ ውስጥ በጎ ፍቃደኝነትን የማጎልበት አላማ ያላቸው ወጣት ሀኪሞች ናቸው። ይህንንም ዓላማቸውን እውን ለማድረግ  GIV Society Ethiopia የሚል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት አቋቁመው ከ 1300 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ነፃ ህክምና እንደሰጡ ይናገራሉ።…