የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ወደ ሰሜን ወሎ እርዳታ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

የፌደራል አደጋስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በህወሃት ቁጥጥር ስርወዳሉ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች እርዳታ እንደሚቀርብ አስታወቀ። የፌደራል መንግሥት ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ጋር በመተባበር አቅርቦቱ እንዲደርስ እየተደረገ እንደሆነ ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው።

በፌደራል መንግሥት ቁጥጥር ስርላሉት የደቡብ ወሎናየአፋር አካባቢዎችም የእርዳታ እህል እየተላከ መሆኑን ነውየኮሚሽኑ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ደበበ…