በኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ ሊቃነ ጳጳሳት ጥሪ

ሊቃነ ጳጳሳቱ ለአሜሪካ መንግስት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን እና ሌሎች ባለስልጣናት በፃፉት ደብዳቤ ዩናይትድስቴትስ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ አስመልክቶ ይዘዋለች ያሉት አቋም ስጋት ያሳደረባቸው መሆኑን ገልፀዋል።በአሜሪካና በካናዳ የሚገኙ የ11 አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት ከአሜሪካ ሕዝብ እንደራሴዎችና አማካሪዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል።…