ፌቨን ፀሐዬ፡ ከኮረሪማ፣ ጥቁር አዝሙድና አሪቲ ዘይት የምታመርተው ወጣት

እፅዋት ላይ መሰረት ያደረገ የህይወት ዘይቤ በሰውነታችን ውስጥም ሆነ ሰውነታችን ላይ የምናደርጋቸውና የምንጠቀምባቸው በሙሉ ከእፅዋት በተገኙ ምርቶች መተካት ማለት ነው።…