የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች አስቸኳይ ድጋፍ ጠየቁ

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው የህወሓት ታጣቂዎች ሰርገው ገብተውባቸውል በተባሉ የደቡብ ወሎ ዞን ወረዳዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች፤ አፋጣኝ ድጋፍ ካልተደረገላቸው የከፋ ሰብዓዊ ጉዳት ሊደርስባቸው እንደሚችል ገለጹ፡፡

በጦር ቀጠናዎች ውስጥ መንቀሳቀስ የሚችሉ ዓለም አቀፍ የረድዔት ሰጪ ድርጅቶች በወሎ አካባቢ እየደረሰ ያለውን ሰብዓዊ ጉዳት ለመቀልበስ ያደረጉት ጥረት አነስተኛ መሆኑን የ…