የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለሚካሂዱት ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊውን መሰናዶ ማድረጉን የሕዝበ ውሳኔው ማስፈጸሚያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዐስታወቀ። ሕዝቡ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያሳልፍ በክልል መደራጀት በሚኖረው ጥቅምና ጉዳት ዙሪያ እስከ ቀበሌ በሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት መደረጉም ተገልጧል።…