ኢትዮጵያ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶቿን ቁጥር ልትቀንስ ነው

የኢትዮጵያ መንግሥት የካቢኔ አባላትን ቁጥር ከ28 ወደ 20 ዝቅ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መላኩን አስታውቋል። ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ “ምኒስትሮቹንም ቀነስ፣ ተቋሞቻችንን ቀነስ” ለማድረግ የተገደዱት በወጪ ሳቢያ መሆኑን ጠቁመዋል። በረቂቅ ሕጉ መሠረት የሚዋሐዱ እና አዲስ የሚቋቋሙም ይኖራሉ።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE