የመከላከያ አባላት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

የመከላከያ አባላት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሰራዊቱ አባላት የተለያዩ የደሞዝና የመብት ጥያቄዎችን ይዘው ከጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር መወያየታቸው ታውቋል። ወታደሮቹ እስከ እነ ትጥቃቸው ቤተመንግስት ለመግባት ጥያቄ አቅርበው የነበረ ሲሆን፣ በመንግስት በኩል ግን ወታደሮቹ ከእነ መሳሪያቸው እንዳይገቡ ተነግሮአቸዋል። እነዚህ 240 የሚሆኑ ወታደሮች፣ የቡራዩን ግጭት ለማቆጣጠር የመጡና ወደ ሃዋሳ …

The post የመከላከያ አባላት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ appeared first on ESAT Amharic.