‘ሽኖዬ’ ባህላዊ የልጃገረዶች የአዲስ ዓመት ጫወታ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ስያሜዎች ይታወቃል፡፡ ሽኖዬ፣ አባቢሌ እና ሌሎችም መጠሪያዎች ታዳጊ እና ያላገቡ ወጣት ሴቶች በአዲስ ዓመት መግቢያ ላይ ተሰባስበው የሚጫወቱት ባህላዊ ጭፈራ ነው፡፡…