የህወሃት ኃይሎች ከአፋር መውጣታቸው

ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የአፋር ሰብዓዊ መብት ድርጅት ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ገአስ አህመድ የአፋር ልዩ ኃይል፣ የአፋር ሚሊሺያ እና የአፋር ታጋዮች የህወሃት ታጣቂ ኃይሎች ይዘውት የነበሩትን ቦታ አስለቅቀው ከትናንት ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠራቸውን አረጋግጠዋል።…