የመን ያሉ ወደ 5 ሺህ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን አገር ቤት ለመመለስ እየተጠባበቁ መሆኑ ተገለጸ

በየመን ካለው አለመረጋጋትና የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ወደ 5 ሺህ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተጠባበቁ መሆናቸውን ሪሊፍዌብ ዘግቧል።…