ሱዳን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ካርቱም የላካቸው የጦር መሳሪያዎች ሕጋዊ ናቸው አለች

የሱዳን የሃገር ውስጥ የዜና ወኪል የሆነው ሱና እሁድ ዕለት ባወጣው ዘገባ፤ ቅዳሜ ዕለት  በመንገደኞች መጓጓዣ አይሮፕላን አማካኝነት ከአዲስ አበባ ካርቱም የገቡ የጦር መሳሪያዎች እንዳሉ እና የዛኑ ዕለት ማምሻውን በሱዳን መንግስት መወረሳቸውንም አስታውቋል፡፡ ሱና ባለስልጣናቱ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ከአዲስ አበባ የገባውን የጦር መሳሪያ በተመለከተ ጥቆማ እንደደረሳቸው እና መሳሪያውም ወዲያ…