የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ይገመገማል

ኢትዮጵያ በመጪው መጋቢት ወር በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጉባኤ ላይ የሰብዓዊ መብት ይዞታዋ ይገመገማል። የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጉባኤ በየ አራት ዓመቱ የየሃገራቱን የመብት ይዞታ በመገምገም መሻሻል ያሳዩትን ያመሰግናል፤ ያላሳዩትን ደግሞ ያወግዛል።…